የተጠቃሚዎች አመኔታ ከእ.ኤ.አ. 1905 ጀምሮ
እ.ኤ.አ. በ1905 በጀርመን የተመዘገበው ሲናልኮ፤ በዓለም ላይ ካሉት እድሜ ጠገብ የለስለሳ መጠጥ ብራንዶች አንዱ ነው፡፡ ለሁሉም አይነት ተጠቃሚያን የሚሆኑ የተለያየ አማራጭ ያላቸው ምርቶችን በጥራት የማቅረብ አለም አቀፍ ዝናን ገንብተናል፡፡
የተቋማችን ቀይ ነጥብ አርማ በመላው ለአለም የሚታወቅ ሲሆን የጥራትና የግሩም ጣዕም መለያ ሆኗል፡፡ በተጠቃሚያን ዘንድ ከትውልድ ትውልድ ተዓማኒ ሆኖ የቆየ ብራንድ ሲሆን፤ በአጠቃላይ ለ117 አመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ከእኤአ 2018 ጀምሮ በስኬት የቆየንበትም ምክንያት ይህ ነው፡፡